ሰዎችን በዙርያቸው ባሉ ሰዎች እና ቦታዎች በኩል ማግኘት

ኣስተማሪ ኣስተማሪ

በዋናነት ከ ኣስተማሪዎች፣ ኣስተባባሪዎች እና ሌሎች ኣስተማሪዎች ጋር በመሆን ትምህርት በመማሪያ ክፍል ውስጥ ከጨዋታ ጋር እጣምሮ ለመስጠት እየሰራን ነው። ይህም ትምህርትን ከጨዋታ (play) ጋር በማጣመር ኣሁን ካሉት የትምህርት ስርዓት እና የማስተማሪያ ስርዓቶች ጋር ለማጣመር የተደረገ ቴክኒካዊ ድጋፍ ኣቀራረብ ተከትሎ ነው።

የእንክብካቤ ሰጪዎች የእንክብካቤ ሰጪዎች

በየዕለቱ ከ ልጆች ጋር የሚኖርን ግንኙነት ወደ ማስተማሪያ ዕድሎች ለመቀየር ከ ወላጆች እና ከሌሎች የእንክብካቤ ሰጪዎች ጋር ኣብረን በመስራት ላይ እንገኛለን።

የስርዓት ተዋናዮች የስርዓት ተዋናዮች

ትምህርትን የጨዋታ (play) የማስተማር ዘዴዎች ጋር ከ ትምህርት ኣገልግሎቶች ጋር ለማጣመር፣ ከተለያዩ በ ትምህርት ኣገልግሎት መስጠት ላይ ተሳማርተው ከሚገኙ ተዋናዮች ጋር ኣብረን በመስራት ላይ እንገኛለን።

Upcoming Events

Check out the events scheduled on our calendar

event
World Teachers' Day
International -
ድጋፍ ሰጪያችንን፣ the LEGO Foundation
Lego Foundation
የማህበረሰባችን ኣባል ይሁኑ